Search:


AdWiki Webring Site

Last Viewed:


HitTail.com
...
SELECT YOUR LANGUAGE:

ar | id | bg | ca | ceb | cs | da | de | et | en / / | es | eo | fr | gr | he | hr | it | ko | lt | hu | nl | ja | no | pl | pt | ru | ro | sk | sl | sr | fi | sv | te | tr | uk | zh

የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ)

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ኬሚስትሪ ወይም የጥንተ-ንጥር ጥናት የቁሶችን አሰራር እና ጸባይ ያጠናል።

የ«ኬሚስትሪ» ስም የሚመጣ ከእንግሊዝኛ ሲሆን እሱ የተወለደ ከ1700 ዓ.ም. አካባቢ በፊት «አልኬሚ» ከተባለ ሌላ ጥናት ነበር። ይህም አልኬሚ ዋና ዒላማ ብረት ወደ ወርቅ ለመቀየር ነበር። የማይቻል ምኞት እንደ ነበር የዛኔ ተገነዘበ። አልኬሚ የሠራ ሰው 'አልኬሚስት' ተባለ ወይም በአጭሩ 'ኬሚስት'። በኋላ ትውልድ የኬሚስት ሥራ 'ኬሚስትሪ' ተባለ።

የ«አልኬሚ» ስም ደግሞ የወጣ ከዓረብኛ «አል-ኪሚያ» (الكيمياء ወይም الخيمياء) ማለት «የመቀየር ጥበብ» ሲሆን የዚህ ቃል መነሻ እርግጠኛ አይደለም። ወይም ከግሪክ «ቄሜያ» (χημεία, ቀላጭ ብረታብረት) ወይም ከግብጽ ዱሮ ስም «ከመት» («የከመት ጥበብ» ለማለት) ሊሆን ይችላል።

[ለማስተካከል] የንጥረ ነገሮች ሰንጠረዥ

የንጥረ ነገሮች ሰንጠረዥ

[ለማስተካከል] የንጥረ ነገር ስሞች በአማርኛ፦

6 - C - ጥላት
16 - S - ድኝ
26 - Fe - ብረት
29 - Cu - መዳብ
47 - Ag - ብር
50 - Sn - ቆርቆሮ
51 - Sb - ኩል
79 - Au - ወርቅ
80 - Hg - ባዜቃ
82 - Pb - እርሳስ


Change language: All | Arabic | Indonesian | Bulgarian | Catalan | Cebuano | Czech | Danish | German | Estonian | English / / | Spanish | Esperanto | French | Greek | Hebrew | Croatian | Italian | Korean | Lithuanian | Hungarian | Flemish / Dutch | Japanese | Norwegian | Polish | Portugues | Russian | Romanian | Slovakian | Slovenian | Serbian | Suomi / Finish | Swedish | Iranian | Turkish | Ukrainian | Chinese



MORE LINKS...





WANT TO ADVERTISE ON ALL OF OVER 11 MILLION SUBPAGES WE HAVE ON THIS SITE FOR UNDER $15? CLICK HERE!




Autorem skryptu AdWiki v0.62 (2007) jest husky83
Licencję na skrypt dla strony DAWAJ.INFO posiada dzankes
Wikipedia® jest zarejestrowanym znakiem towarowym Wikimedia Foundation
All materials mirrored from Wikipedia, covered under a GNU Free Documentation License